Tender Detail

Tender Details


መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 02/2018

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሎት-1 Baching Plant Machine; Trailler Boom Pump; Concrit Stationary Pump

ሎት- 2 ገልባጭ ተሸከርካሪ እና Forklift

ሎት-3 የተለያዩ የማምረቻ ማሽኖች

ሎት-4 Different Sheet Metal (Aluminum Chekered Sheet Metal; Aluminim Sheet Metal, Glvanized Sheet Metal)

ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከሰኞ ታህሳስ 27/2018 . ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና /ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ጥር 12 2018. 400 ሰዓት ተዘግቶ 415 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሱ ስሙሱ ወደም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል

ማስታወሻ:- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 ወይም መደወል ይቻላል

 

Save Tender