Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461310134
  • Website
  • Deadline20 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-20 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Electronics Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለእዩ ሁለተኛ ምዕራፍ ኘሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ | ኤሌክትሮኒክስ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የኤሌክትሮኒክስ ግዥ የግልጽ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 171/18

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለእዩ ሁለተኛ ምዕራፍ ኘሮጀ አገልግሎት የሚ | ኤሌክትሮኒክስ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው/ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ሃይ- ዴስ ቶፕ ኮምፒተር

በቁጥር

1

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመፈላቸ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ እና የቫት ተመዝጋቢነትን ማስረጃ ያላቸዉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋቸዉ 15,000 ማቅረብ አለባቸው
  • የጨረታው የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራ በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ከቀኑ 1130 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት የጨረታ ኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ የመጫረቻ ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ ማድረግ አለበት
  • የጨረታዉ ሳጥን 16ኛዉ ቀን 400 ዓት ታሽጎ በዕለቱ 410 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል
  • 16 ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ በሥራ ቀን ከላይ በተጠቀስዉ ሰዓት ላይ ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በዕጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
  • /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ በስልክ ቁጥር 0461310134

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender