Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018.ዓ.ም በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 2018.. በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡-

·        ሎት 1. የኤቭ ኦርጋነዝር ገልግሎት ግዥ

·        ሎት. 2. የካሜራ ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ

በጨረታ ቁጥር .አ. ...001/2018 በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ሊራንስ ያላቸው

2.     የተጨማሪ እሴት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉና፣ በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ፡፡

3.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለሎት.1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00ለሎት. 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታዎች 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጨረታዉ የሚከፈትበት ቦታው የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

4.     የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 4 ንብ ባንክ 7 ፎቅ የግ///ጠአ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 707 ይከፈታል፡፡

5.     ቢሮ ቁጥር 707 የማይመለስ ብር የእንዱ የሰነ መግዧ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

6.     ጨረታው 11ኛው ቀን ከቀኑ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 430 ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት -የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 707 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት ያገደውም፡፡ የመፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን / ኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ይናን ኦሪጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

8.     በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው

9.     በጨረታ ያሸነፈ ተጫራቶች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ 15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል፡፡

10.   የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ ቦታው፡- የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 4 ንብ ባንክ 7 ፎቅ ህንፃ፡፡

መረጃ ስልክ +251 0111-25-07-33 መደወል ይችላሉ::

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን

 

 

Save Tender