Tender Detail

Tender Details

  • Company ካዮ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩ/ኃ/የተ
  • Address ዲላ ከተማ ጪጩ ታክስ በታች በኩል ጌደኦ ዞን ሕብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ፡ ዲላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916189564
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Soil Fertilization

ካዮ ኃ/የተ አትከልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን በደ/ኢ/ከ/መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አ/አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈርማዳበሪያ ዳፕ/ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልግል፡፡


የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 002/18

ካዮ /የተ አትከልትና ፍራፍሬ ///ዩኒየን በደ///መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች /አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 . ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈርማዳበሪያ ዳፕ/ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልግል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከድርጅቱ የማራገፍያ ጣቢያዎች ዝርዝር መግለጫ መሠረት ለማጓጓዝ የሚፈለገውን የማዳረሻ ዋጋ በጠጠር እና በአስፋልት መንገድ በአማካይበኩንታል በአንድ ኪሎ ሜትር ተሰልቶ በእያንዳንዱ ጣቢያ በመለየት እንድወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በዚሁ መሠረት-

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑ ግብር ከፍሎ የንግድ ፍቃዱን ያሳደሰ እንዲሁም የግል ትራንስፖርት ድርጅት ከሆነ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

2. ከሚመለከተው ፍቃድ ሰጭ መንግሥታዊ አካል የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ተሰማርቶ ሥራውን በሚገባ ስለመወጣቱ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል፡፡

4. የጨረታው ተሳታፍዎች ለአስተዳደር እንዲያመች በአንድ ወረዳ ወይም ማራገፊያ ጣቢያ ውስጥ በከፍል ዋጋ ማቅረብ እና መወዳደር አይችሉም፡፡

5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ዋስትና በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብር500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. በጨረታ አሸናፍ የሚሆን ማንኛውም ተጫራች ውል ከመፈጸሙ በፊት ያሸነፈበት ጭነት ማጓጓዣ ዋጋ 10 ፐርሰንት ለውል ማስከበሪያ በቅድሚያ ያስዛል፡፡

7. ተጫራቾች የተሽከርካሪዎችን ዝርዝር ቢያንስ 100 (አንድ መቶ) ኩንታል በአንድ ጊዜ ለማንሳት የሚችሉ መኪኖችን የስለዳ ቁጥር፣ የመኪና አይነት እና የመጫን አቅም የሚያስረዳ ፈቃድ ከሰጠው መንግሥታዊ እካል የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች ግዴታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር/በመክፈል ከካዮ /የተ አትክልትና ፍራፍሬ ///ዩኒየን /ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይቻላል፡፡

9. የጨረታውን ሰነድ በኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይችላል፡፡

10. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 22ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 500 ሰዓት የጨረታ ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሁኔታ ይከፈታል፡፡

11. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ካዮ /የተ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን

Save Tender