Tender Detail

Tender Details

  • Company National Alcohol and Liquor Factory (ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ)
  • Address መካኒሳ ዋናው መስሪያ ቤት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0711460279
  • Websitehttps://www.nalf.com.et/
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Ict And Telecom Service

ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የካስፐርስኪ አንቲ-ቫይረስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 006/2018 .

 

ድርጅታችን የካስፐርስኪ አንቲ-ቫይረስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤

2.     ቫትን አካቶ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

3.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድኦሪጅናልእና ፎቶ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤

5.     ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች እስከ ጥር 20 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው /ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 415 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

6.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

... 3516 ስልክ፡ 011 369 0563 ፋክስ፡ 011 5 513299

 

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

Save Tender