Tender Detail

Tender Details

  • Company Ayat Share Company (አያት አክሲዮን ማህበር)
  • Address ከመገናኛ ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ወሰን ሚካኤል ትራፊክ መብራት አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116463445
  • Websitehttps://ayatrealestate.com/
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working

ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር ለካሣንችስ ፒፒፒ ፕሮጀክት ለባህርዛፍ አጠና ባለ 6፣8፣10 እና 12 በራሱ ትራንስፖርትን አካቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


አያት አክሲዮን ማህበር

AYAT SHARE COMPANY

 

የአጠና ግዥ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር ለካሣንችስ ፒፒፒ ፕሮጀክት ለባህርዛፍ አጠና ባለ 6810 እና 12 በራሱ ትራንስፖርትን አካቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የአጠና የማቅረብ ፍላጎት እና ብቃት ያላቸዉ ድርጅቶች ከጥር 05 ቀን 2018 . እስከ ጥር 14 ቀን 2018 ድረስ የምታቀርቡበትን ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ በአያት አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ድረስ በአካል እንድታቀርቡ ተጋብዛቿል፡፡

በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

·        የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለዉ

·        የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ቫት ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል

·        የጨረታ ሰነዱን እስከ ጥር 14 ቀን 2018 .. ከሠዓት 830 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታዉ በዚያኑ ቀን 900 ሰዓት ይከፈታል፡፡

·        አክሲዮን ማህበሩ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታዉን የመሰረዝ መብት አለወ፡፡

 

አድራሻ፡ ሲኤሚሲ ሚካኤል መብራቱ ጋር አያት አክሲዮን ማህበር ዋና ቢሮ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ +251-115514699/+251-1164663445

 

Save Tender