Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline02 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-02-02 00:00:00
  • Categories Generators , Metals And Metal Working

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ጄነሬተር እና የውሃ መስመር ማሳለፊያ የብረት ቱቦ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/0005/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ጄነሬተር እና የውሃ መስመር ማሳለፊያ የብረት ቱቦ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ለግዢ የቀረቡ እቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO

አንድ ጀኔሬተር የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር

ሁለት : ውሃ መስመር ማሳለፊ የብረት ቱቦ የጨረታ ማስከበሪያ 15,000 ብር ስለሆነ

ተወዳዳሪዎች፡-

1.     የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.     የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በአላይን /online/ ሲስተም የተመዘገበ መሆን አለበት።

3.     በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን ጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆነ ከድርጀቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።

4.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀናት 600 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 ብር /ንድ መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከገ////ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል መንት ሲያቀርቡ /ቴክኒካል ዶክመንት አንድ አርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ኒካል በሚል በመለየት እና /ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት እስከ 800 ሰአት ከገ/// ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለበት፡፡

7.     የጨረታው ሰነድ 10ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 830 ደግሞ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

1.     በግዢ ኤጀንሲ በዕቃ አቅርቦት ንያት ማስጠንቀቂያ ሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

2.     የቫት 7.5 ለወረዳው ገቢ የሚቆርጥ

3.     ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉአቸው እቃዎች የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴ ጥራት ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ መሆኑን

4.      ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፏቸው ማንኛውም እታ የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት መሀል ምባ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማእከል ርቀት ከአዲስ አበባ 116 . ነው

5.      ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

 

ለጠ መረጃ 0113360631/ 0143360146

 

ገደባኖ ጉታዘር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

/አምባ

Save Tender