Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722106
  • Website
  • Deadline05 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-06 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Hotel Service Provision , Transportation Service And Cargo

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM03/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂ

የጨረታ ቁጥር SM 03/2018

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM03/2018 . ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ ገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

·        ሎት1. ለሴት ስፖርተኞች እና ለኮቺግ ስታፍ የምግብ፣ ውሃ እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00

·        ሎት 2. ለሴት ስፖርተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች፡-

. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

. የተጨማሪ እሴት ክስ የተመዘገበ ፣ታ ሊራንስ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል፡፡

3.     በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበርያ የብር መጠን (CPO) የልደታ ፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት በሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስርተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

5.     ለጨረታ ከቀረቡት አገልግሎቶች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ 25% ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6.     ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፋ ሊያቀርቡ የሚችሉትን አገልግሎቶች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት አገልግሎቶችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠርት ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለበት፡፡

7.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 1030 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ- በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106

አዲስ አበባ ልደታ /ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫ /ቤት አጠገብ ወይም በላይ

ተክሉ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender