የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ መጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም ለታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ ጥሬ ሰብሎችና የተለያዩ መጣፈጫዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ እና በተወደደሪዎች መመሪያ መሠረት ተጫራቾች ቀርበው እንድወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
1. ጥራት ያላቸውን የተጠየቁ ጥሬ ሰብሎች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
2. የተለያዩ መጣፌጫዎችን እና የዳቦ ዱቄት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
3. ለምግብ ማብሰያ የሚሆን ግንድላ ማጋዶ እንጨት ማቅረብ የምችል፡፡
4. ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ናሙና ሙሉ በሙሉ ማቅረብ አለባቸው።
5. የ2018 ዓ/ም ግብር አጠናቅቀው የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡና ለታክስ ከፋይነት (TIN) (TOT)
6. ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 30,000.00 ብር ከኦርጅናል ማስረጃቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር (100) በመክፋል የግዥ ክፍል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን በምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዓይነቶች እንደዚሁም የድርጅቱን ስም በሚያቀርቡት ፖስታ ላይ በኦሪጂናሉና በኮፒው ላይ በግልጽ በመጻፍ በድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ አስደግፈው ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድዋናና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ኤንቬሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም የተወዳዳሪዎች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግድም፡፡
12. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሲሆኑ ዕቃዎቹን በራሳቸው ማጓጓዣ እስከ ገዥው ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
13. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር -0577710193 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
14. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የምዕራብ ወለጋ ዞን ማረሚያ ቤት
ግንቢ
