Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
  • Address አዳሚ ቱሉ እና አዲስ አበባ አዳሚ ቱሉ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 662 4656
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-26 00:00:00
  • Categories Pesticides, Insecticides And Herbicides

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ የፀረ -ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF SP/01/2018 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ የፀረ -ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF SP/01/2018 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.        ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ የተቃጠለ የሞተር ዘይት፣ የአጎበር ቁርጥራጭ ጨርቅ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እስክራፕ እና በፋብሪካ ግቢ በበፈር ዞን ውስጥ የሚገኙ የግራር እና ሌሎች ዛፎች ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ።

1.       ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ መረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።

2.       2) ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ አዳሚ ቱሉ ባለው የፋብሪክ ዋና መስሪያ ቤት ሽያጭ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ጀብ ኤምባሲ ፊትለፊት ከሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.       3) ተጫራቾች ለንብረቶች የሚገዙትን የጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ (2%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባገባት ይኖርባቸዋል።

4.       4) ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን አዳሚ ቱሉ ፋብሪካ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

5.       ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6.       ጨረታው እስከ የካቲት 19 ቀን 2018 . ለተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን የካቲት 19 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ የሚከፈት ይሆናል። የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

7.       በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ዉስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል። ይህ ካልሆነ ግን ያስያዙትን ገንዘብ ፋብሪካው ጊቢ በጨረታው ይሰረዛሉ።

8.       ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጅ፦ . ማስተባበሪያ ስልክ ቁጥር 011 662 4656 / 046 441 9267/ 09 91 58 99 80 ንግድ መምሪያ) 09 91 65 96 51 (ሽያ ቡድን) .. 1206 (.) 247 (/)

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ_ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ

Save Tender