Purchase of Different Farm Tools, Herbicide and Fungicide
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/16/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ኬሚካል እና ፀረፈንገስ ኬሚካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| Lot | Description |
| Lot-1 | Purchase of Different Farm Tools (PR-No. 46077) |
| Lot-2 | Purchase of Herbicide for Sugar Cane Weed and Sedges Control (early post emergence) and Fungicide for Sugar Cane Smut Control (PR-No. 46080) |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
✨ messages.ai_summary
- **Procurement:** Two lots: Lot-1 – different farm tools (PR-No. 46077); Lot-2 – herbicide for sugar cane weed and sedges control (early post emergence) and fungicide for sugar cane smut control (PR-No. 46080), issued by Fincha Sugar Factory.
- **Document fee:** Non-refundable 400 ETB. **Bid bond:** In CPO, for the amount stated in the bid document.
- **Eligibility:** Must provide renewed trade license, tax clearance, VAT registration certificate, and supplier registration certificate.
- **Deadline:** Submit bids within 21 consecutive days from publication in Addis Zemen newspaper, before 8:00 AM; opening at 8:15 AM the same day. If a non-working day, the process shifts to the next working day.
