Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline03 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-03 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Laboratory Equipment And Chemicals

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1: Printability tester ብዛት 1: Tensile Strength Tester ብዛት 1: Bursting Strength Tester ብዛት 1: Roughness tester ብዛት 1 እና Drying Time Tester ብዛት 1 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 011/18

 

ደርጅታችን የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Tester ብዛት 1: Printability tester ብዛት 1: Tensile Strength Tester ብዛት 1: Bursting Strength Tester ብዛት 1: Roughness tester ብዛት 1 እና Drying Time Tester ብዛት 1 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታ ሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና /ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ህንፃ 1 ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6 ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 በባን ፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው

ጨረታው 24/06/2018 . ከቀኑ 800 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅደመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6 ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡

የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ደርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

Berhanena selam printing enterprise

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender