Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ እና በኢቶል በጀት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 11/2018

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ እና በኢቶል በጀት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

·        አንድ - ሰርቨር ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተርና ፕሮጀክተር (በመደበኛ በጀት)

·        ሁለት - የተለያዩ አይነት ሌክትሮኒክስ (በኢቶል በጀት)

ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈረት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ

1.     በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና ያላቸው መሆን አለባቸው፤ የተራቾች የአቅሪቢነት ምዝገባ

2.     ተጫራቶች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ድረስ ከግ///አስ/ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው

3.     የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 300-600 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን 900 ሰዓት ይከፈታል፣ ሆኖም 11ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀስው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ በሲፒኦ ወይም አንኮንድሻናል ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ መወዳደር አለባቸው፤

6.     ተጫራቶች ጨረታውን በሚወዳደሩበት ጊዜ 2 ፖስታ በማሽግ ኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ለየብቻ በማድርግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት በቴከኒካል ኦርጅናል ውስጥ በማሽግ ማቅረብ አለባቸው፤

7.     ጨረታው 3 ወራት /90 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

8.     የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ከግ///አስ/ ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ቁጥር 14 ማግኘት ይቻላል፡

9.     ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማሳሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን።

 

ለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046212-43-02/03

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender