Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
  • Address ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116662390
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Agricultural , Products

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የተያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-//////ግጨ/03/2018

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟ በጨረታ መሳተፍ ችላል።

1.      በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ (ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከርነት ወረቀት የንግድ ምዝገባ የምስርነት ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስርነት ወረቀት (ሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል እና በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት በመንግስት ግዥ አቅርቦት የተመዘገቡ መሆን አለበት።

2.      ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነ በባንክ የተመሰከረ CPO በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽ የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ስም ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

3.      ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የዕጣን ምርቶች ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል።

4.      ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው ፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-10:30 እንዲሁም ዓርብ፤ ከሰዓት በፊት 2:00-5:30 ከሰዓት በኋላ 7:30-10:30 በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-ግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 እንዲሁም በአዳማ ከተማ መብራት ኃይል ንግድ ምከር ቤት ጎን አዳማ ቅርንጫፍ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5.      ጨረታው የካቲት 17 ቀን 2018 . ከሰዓት 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን የካቲት 17 ቀን 2018 . ከሰዓት 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት በዘርፉ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 ይከፈታል፡፡

6.      ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር ምርቶች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይቻላል፡፡

7.      ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፤

8.      ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜ አገልግሎት ዘርፍ

አዲስ አበባ 0114-70-84-75/0116-66-23-90

0221 11-21-22/0221-11-31-56

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

Save Tender