በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአም/ወ/ግ/ገ/ልጽ/ቤት በከልል EU ካፒታል ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳና ስራ አመራርን ማጠናከር በተመደበው በጀት፡-በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት /ይፈልጋል ::
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ግጨ 02/2018 ዓ/ም
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአም/ወ/ግ/ገ/ልጽ/ቤት በከልል EU ካፒታል ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳና ስራ አመራርን ማጠናከር በተመደበው በጀት፡-
· ሎት-1 ጋቢዮን እና የጋቢዮን ማሰሪያ ሽቦ ግዥ
· ሎት-2 የዶዘር የጉልበት ኪራይD.8R 305 የፈረስ ጉልበት በፈረንጅ አቆጣጠር በ2019 የተመረተ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ ወጭዎች ነዳጅና ቅባትን እንዲሁም ማጓጓዣና የጥበቃ ወጭዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን ተጫራቹ እራሱ ችሎ መከራየት
· ሎት-3 የጋቢዎን ማሰር የእጅ ዋጋ ለጋቢዎን ግንባታ ስራ የሚሆን ድንጋይ እራሱ ተጫራቹ ችሎ መስራት እና በመደበኛ ካፒታል በጀት ለጎርፍ መከላከል ለወንዝ መግራት ስራ
· ሎት-1 ጋቢዮን ግዥ
· ሎት-2 የሎደር ማሽን ጉልበት ኪራይ ለወንዝ መግራት ስራ የመሰረት ቁፋሮ ስራ ለመስራት ሞዴሉ ZL50G N; የአካፋ መጠን 3.2 ሜ/ኩ የሆነና የተመረተበት ዘመን ከ2024 በፈረንጅ አቆጣጠር እና ከዚያ በኋላ የተመረተ ሆኖ ለማሽኑ የሚያስፈልጉ ወጭዎች ነዳጅና ቅባትን እንዲሁም ማጓጓዣና የጥበቃና ሌሎች ወጭዎችን ተጫራቹ እራሱ ችሎ ስራው የሚሰራበት 05 ቀበሌ ሚሌ ወንዝ ድረስ በማቅረብ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሰራት /ይፈልጋል ስለዚህ
1. በዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤የንግድ የምዝገባ የምስከርወረቀት ፤ቲን ነምበርና መረጃ በአግባቡ የሚታይና ለየብቻው ኮፒ ተደርጎ ከመጫረቻ ሰነዱጋርአሽጎ ማቅረብ የሚችል፤
2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የግዥ መጠኑ ከብር 200,000(ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በላይከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
3. የእቃዎቹን / የስራውን /አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በጽ/ቤቱ ማለትም እስከ 20/06/2018 ዓ/ም 11፡30 ድረስ መግዛት ይቻላል፡፡
5. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለያንዳንዱ ሎት 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ከአም/ወ/ገ/ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል፣
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ /ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችል በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ጥሬ ገንዘቡን ገቢ ያደረጉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማያያዝ የሚችል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየትና በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት 21/06/2018 ዓ.ም የስራ ቀናት 4፡00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም /ባይገኙም በተራ ቁጥር 7 በተጠቀሰው ቀን 21 /06 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል ፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. በግንባታ ስራ የጨረታ ሰነዱ ላይ በነጠላ ዋጋ ላይ እና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ ከተጠቀሙ እና ፓራፍም ቢደረግበት ከጨረታ ውጭ ይሆናል ነገር ግን በግዥና በኪራይጨረታዎች ላይ በነጠላ ዋጋ ላይ እና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካደረጉና ፍሉድ ከተጠቀሙ ፓራፍ ካልተደረገ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
1. የጋቢዎን ማሰር የእጅ ዋጋን በሚመለከት በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
12. ጨረታውን ካሸነፉ መ/ቤቱ በሚፈልገው የውል አይነት መስማማት የሚችል፣
13. ተጫራቾች የማወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነፃ ገበያ መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡
14. አሸናፊው ድርጅት እቃ አቅርቦትን በተመለከተ በሚያቀርብበት ወቅት ተሞከሮ (ቴስት) መደረግ የሚገባውን እቃ ተሞከሮ ለማስገባት ፍቃደኛ የሆነ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው የእቃዎች ዝርዝር መግለጫ መሰረት ቀድሞ ሳምፕል በማቅረብ በባለሙያ ሲረጋገጥ አጠቃሎ ፈጥኖ ማቅረብ የሚችል፡፡
15. ውድድሩ በሎት ድምር ስለሆነ በጨረታ ሰነዱ ዝርዝር ላይ ያሉ ቦታዎች በሙሉ መሞላት አለባቸው፤ የጨረታ ሰነዱ ሙሉ በሙሉ ካልተሞላ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
16. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች ማለትም ጋቢዮን እና ማሰሪያ ሽቦ ማንኛውንም ወጭበመሸፈን አም/ወ/ግ/ገ/ል/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ የሚሆን ሲሆን የዶዘር ማሽኑን በተመለከተ ከአሰሪው መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ከሚያስፈልግበት ቦታ ቀበሌ ላይ ማቅረብ የሚችል፡፡
17. እቃ አቅርቦትና የማሽን ኪራይ አሸናፊው ድርጅት በተመለከተ በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለመቅረቡ በባለሙያ አረጋግጦ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
18. ጽ/ቤቱ በግዥ ጊዜ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት ጠ/ዋጋ /ለግንባታ ስራ እስከ 30% መጨመርለዕቃዎች ግዥ እስከ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
19. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
20. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከአምባሰል ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር /0930586401 /09-12-37-14-24/ / መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት
