የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሎት 1 ነጭ ባህር ዛፍ
በዚህም መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በግዥው ላይ እንድትሣተፉ ይጋብዛል።
1. በመስኩ ንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ከላይ የተጠቀሡትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶች ጋር ማቅረብ አለባቸው ያለውእና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
2. ከላይ የተጠቀሡትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶች ጋር ማቅረብ አለባቸው።
3. ስርዝ ድልዝ የማይነበብ ዋጋና በቂ ሲፒኦ ያላስያዘ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
4. ባህር ዛፉ በሚመለከት ያለበትን ሁኔታ ግቢው ውስጥ በመገኘት ማየት ይቻላል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሞሉት ዋጋ 10% በባንከ በተመሠረተ የክፍያ ትእዛዝ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር ብቻ / በኮሌጁ በሂሳብ ቁጥር 1000025266807 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 013 /12 መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሃሣባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለዚህ ግዥ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ CPO ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት።
8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጐ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙምባይገኙም ይከፈታል። ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ታሽጐ በተመሣሣይ ሠዓት ይከፈታል።
9. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ ወድያውኑ በመክፍል የአላባውን የሚያነሳበትን ቀን ብቻ ውል ይገባል፡
10. መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልገቡ የጨረታ ማስከበሪያ ይወርሳል።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. የደኑን አነሳስ በተመለከተ በውሉ ላይ በተገለፀው መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 681 4489 / 011 681 1013/14 መጠየቅ ይችላል።
የደ/ብ/መም/ት/ኮ/ግ/ፍ/ን/አስ/ ቡድን መሪ
