በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SM 05/2018
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. ለሴት ስፖርተኞች እና ለኮቺግ ስታፍ የምግብ፣ ውሃ እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. ተጫራቾች፡-
ሀ. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
ለ. የተጨማሪ እሴት ታስክ የተመዘገበ፣ ታክስ ክሊራንስ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል፡
3. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን (CPO) “የልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት” በሚል ስም በማሠራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ለጨረታ ከቀረቡት አገልግሎቶች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
6. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፋ ሊያቀርቡ የሚችሉትን አገልግሎቶች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት አገልግሎቶችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠረት ለመ/ቤታችን ለማቅረብ አለበት፡፡
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 0118722106
አዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
