Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 343 /2018

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የኤሌክትሮኒስና የዶሮ መኖ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

መክፈቻ ቦታ

1

ኮምፒውተር

በቁጥር

25

200,000

ሎት-1

16ኛው ቀን 300 ሰዓት ታሽጎ 3:10 ይከፈታል፡፡

ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ግብርና ቢሮ ግዥ ክፍል

2

ፕሪንተር

በቁጥር

25

200,000

ሎት-2

16ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ 4:10 ይከፈታል፡፡

 

3

የዶሮ መኖ

በኩንታል

118

50,000

ሎት-3

16ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ 8:10 ይከፈታል፡፡

 

4

የተለያዩ አይነቶች የጓሮ አትክልት

በኪሎ/

203

50,000

ሎት-4

16ኛው ቀን 9:00 ሰዓት ታሽጎ 910 ይከፈታል፡፡

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትስ ግቢ ከሚገኘው የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የመጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት 16 ኛው ቀን በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ዳይ/ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

·        የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ

ተጫራቾች ለሚጫረቱት ዕቃ አይነቶች የዶሮ መኖና የተለያዩ አይነቶች ጓሮ ልት ናሙና ማቅረብ አለባቸው

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender