Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline07 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-07 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለክበብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር //ግጨ-027/2018

 

ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለክበብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት

30,000.00

መጋቢት 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

መጋቢት 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት የታደሰ የታክስ ሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መስያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍስ በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ

3.     አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባን በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና <ETHIOPAN ELECTRO LUTILITY > በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7.     ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender