Tender Detail

Tender Details


የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር MSF/LP/04/2026

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን በዘርፍ ከተሰማሩ ሕጋዊ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል፡፡

·        ጥቅል 1 : መድኃኒቶች (MEDCINES)

·        ጥቅል 2 የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች (LABORATORY CHEMICALS AND REAGENTS)

·        ጥቅል 3 የተለያዩ የሕምና መገልገያ መሣሪያዎች (MEDICAL SUPLLIES)

ስለሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንደሚከተለው ተጋብዛችኋል፡፡

1.     በዘርፉ የተሰማራችሁ የመድኃኒትና የሕምና አከፋፋዮችን ወይም አስመጪዎችን 2018 . የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈላችሁ፤ በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን ማቅረብ የምትችሉ

2.     ጉዳዩ ከሚመለከተውና አግባብነት ካለው መንግሥታዊ መሥሪያ ቤት የሙያ ፈቃድ ሰርተፊኬት፣ የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ፍቃድ

3.     በጨረታው አሸናፊ የሆኑት ድርጅቶች ላሸነፉበት አይነት በየጊዜው በሚቀርብላቸው የግዢ ትዕዛዝ መሠረት የተለያዩ መድኃኒቶች፤ አላቂ እና ቋሚ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና ሪኤጀንቶች የአቅርቦት አይነት አዲስ አበባ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 215 ግዥ ቡድን ድረስ ማቅረብ የሚችሉ፤

4.     የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሃምሳ (50,000.00) በሲ.. /C.P.O/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን አዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የንግድ ፈቃድ ይዘው በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) እየከፈሉ የጨረታውን ሠነድ በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

6.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ .ኢት. ሚያዚያ 20 ቀን 2018 . እስከ ጠዋቱ 400 ሠዓት ድረስ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን አዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ጨረታው በዕለቱ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 . ከጧቱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

8.     ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ ቁጥር 0115-505607 0115505633 ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ አዲስ አበባ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender