የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply porcaline floor tile እና skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/BM/46/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply porcaline floor tile እና skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
ፕሮጀክት |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ በብር |
|
1. |
Supply porcelaine floor tile A skirting |
ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ |
DCE/BM/46/2026 |
ሚያዝያ 07/2018 ከጠዋቱ 4፡15 |
ሚያዝያ 07/2018 ከጠዋቱ 4፡30 |
100,000 |
ስለሆነም፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታደሰ ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።
3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት (ብራንድ) ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል።
6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር: 0114-40-34-34
ማዞሪያ፡ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) እንገኛለን፡፡
ድህረ ገፅ- www.dce.et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
