የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲከስ በድርጅቱ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 እንቀጽ 9 መሠረት የተተውና የተወረሱ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተዉና የተወረሱ እቃዎችን ማለትም POLYURETHANE BINDER, POLYURETHANE LINE MAKING PAINT, EPDM GRANULES & SBR RUBBER GRANULES: C
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply porcaline floor tile እና skirting ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሎቶች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት ውጤቶች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቋሚ እና አላቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ ለተሽከርካሪዎችና ሌሎች መጓዣዎች እድሳት ጥገናና ጌጣጌጥ ግዥ፣ ለፕላን፣ ለማሽነሪ እና ለተገጣሚዎች አድሳትና ጥገና ለ
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porceilein በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡-
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ /አገልግሎት/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት አስመጭዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈጽመው ባለመውሰዳቸው ዕቃዎቻቸው እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተዉ እና የተወረሱ እቃዎችን ማለትም መብራትና የባኞ ቤት እቃዎች CERAMIC TILE AND OTHERS NON-WOVEN INTERLINING MEN SHOE SHIHI & T-SHIRT እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሠረት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አ/ማኅበር ከስሩ የተዘረዘሩት ያገለገሉ ንቃይ እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ፖስታዎች/ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ Toilet ball ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል በማዕቀፍ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ የእንጨት ፓርቲሽን (አካፋይ) የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፤ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ሼልፎች፣ የወለል አምነበረድ፤ ሶፋ ፤ እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፖስታ የተሽከርካሪ ወንበሮች እና የድርጅቱ አርማ የታተመበት የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Different type of Sanitary Materials and Ceramics for