Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline19 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Fiber And Ceramics Product

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር 23/2017

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ምድብ -1 Acrylic Cutout with led light company Name and Logo

ምድብ-2 Mags, Senemaskemecha, Logo Sticker etc..

ምድብ-3 Fiber pot, Small, Mideum & Big with Plants

ምድብ-4 In Door Stand Digital Sign Age

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የሆነ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN No) ያላቸው።
  2. የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከሀገር ውስጥ ገቢ /ቤት የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ግብር ከፋይነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለምድብ 1:- ብር 20,000,00 (ሃያ ሺህ ብር) ለምድብ:- 2 ብር 6,000.00 (ስድስት ሺህ ብር) ለምድብ 3- ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) እና ምድብ 4- ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ) CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 12-6-2017 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በዚሁ ቀን 12-6-2017 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 405 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ - ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር :- 011-551-32 88

ፖ.ሳ.ቁ. :- 3375 አዲስ አበባ

 

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

 

 

Save Tender