Yiha Real Estate Plc. invites eligible contractors to Construct Stair for Internal Commercial Center Building in the building address given below.
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የእቃዎቹ ዝርዝር ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሎት 5 የቧንቧ, ዕቃዎች ሲሆኑ ዝርዝሩንና ብዛቱን በጨረታ ሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ፤ ሸሚዝ፣ ጫማ፡ ጋወን፤ የሴፍቲ ቱታ፡ የሴፍቲ ጫማ፣ ኖርማል ቱታ እና ሽፎን ጨርቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡