Tender Detail

Tender Details


ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

 

ይሓ ሪል እስቴት /የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የመፀዳጃ ቤት ሲንክ ሲት ከቨር፣ ሻተር ከነ ሙሉ አክሰሰሪው፣ የመኪና መከላከያ ብረት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመኪና ጎማ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ተጫራቾች፡-

    1. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
    2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል 2 ፎቅ መግዛት ይቻላል።
    3. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በይሓ ሪል እስቴት /የተ/የግ/ማህበር ሥም ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርበታል።
    4. ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በሶስት የሥራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ወደ ድርጅቱ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ ውል መፈፀምና ክፍያውን ከፍሎ ዕቃዎቹን ማንሳት ይኖርበታል።
    5. ተጫራች ጨረታውን አሸናፊ መሆኑ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ውል ለመፈረምና ክፍያውን ከፍሎ ዕቃዎቹን ለማንሳት በተጠቀሱት የሥራ ቀናት ለመቅረብ ፈቃደኛ ሳይሆን ቢቀር ያስያዘው CPO ለይሓ ሪል እስቴት /የተ/የግ/ማህበር ሂሳብ ገቢ ይሆናል።
    6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 7 /በሰባተኛው/ የሥራ ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይሆናል።
    7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 7 /በሰባተኛው/ የሥራ ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይሆናል።
    8. ተጫራች የሚያቀርበው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የታሸገ ሲሆን፣ በኤንቨሎፑ ላይ የተጫራች ማንነት መገለጽ ይኖርበታል።
    9. ተጫራች ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ካላሟላ ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
    10. ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ መገኘት ይችላል።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ስታድየም ፊት ለፊት ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንጻ

ስልክ ቁጥር፡- የቢሮ 0115 580 129/12/03

ሞባይል:- 0922 079 575/0911 417 904

ማሳሰቢያ፡- ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ይሓ ሪል እስቴት /የተ/የግ/ማህበር

 

Save Tender