መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በአድላት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፤ ወንበሮች፤ ጠረጴዛዎች፤ ሼልፎች፤ የወለል እምነበረድ፤ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፤ ፐሪንተሮች እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
መ/ቤታችን የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን የኦዲት ባለሙያዎችን ወደ ተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች አሰማርቶ ሊሰራ ላቀደው የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ጠንካራ የመስከ መኪና ማቅረብ የሚችሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሊከራይ ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ ንቃይ የመፀዳጃ ቤት በሮች ፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች ፣ አሉሙኒየም በርና መስኮት ፣ ጠረጴዛዎች ፣ የወለል እምነበረድ እና የመሳሰሉት ለሽያጭ በድጋሚ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን 10 ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች ፣ የእንጨት ፓርቲሽን (አካፋይ) የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፤ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ሼልፎች፣ የወለል አምነበረድ፤ ሶፋ ፤ እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
መ/ቤታችን የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ካዛንችስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት የሚገኘውን የህንፃውን ምድር ወለል 173 ሜትር ካሬ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ክፍል ማከራየት ይፈልጋል።