Tender Detail

Tender Details

  • Company Audit Service Corporation (የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን)
  • Address ካዛንቺስ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 553 79 27
  • Websitehttps://asc.com.et/
  • Deadline29 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-29 00:00:00
  • Categories Office Machines And Computers

መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን 10 ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሂም/007/2017

 

/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

10 ፕሪንተር፣

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የፕሪንተር አቅራቢ ድርጅቶች እንዲወዳደሩ እየጋበዝን፤ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ የታደሰበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ማንኛውንም የወቅቱን የመንግስት ገቢ ግብር ለመፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ የምስ ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚችል፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በኮርፖሬሽኑ ስም (Audit Service Corporation) የተዘጋጀ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  6. ተጫራቾች የቴኒካልና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛላቸውን ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በኮርፖሬሽኑ የሥራ ሰዓት ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ፍት ሆኖ ስለሚቆይ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመፈል 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 712 መውሰድ ይችላሉ
  8. ጨረታው 11ኛው የሥራ ቀን ላይ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡ በዕለቱ 500 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሰነድ ይከፈታል፡፡
  9. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ድራሻ፡- ካዛንቺስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊ ህንፃ

መረጃ በስልክ ቁጥር 0913 16 65 04/ 0911 43 88 49/ 0922 87 86 63

 

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን

 

Save Tender