Tender Detail

Tender Details

  • Company Audit Service Corporation (የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን)
  • Address ካዛንቺስ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 553 79 27
  • Websitehttps://asc.com.et/
  • Deadline19 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-19 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

መ/ቤታችን የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ካዛንችስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት የሚገኘውን የህንፃውን ምድር ወለል 173 ሜትር ካሬ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ክፍል ማከራየት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

/ቤታችን የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ካዛንችስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት የሚገኘውን የህንፃውን ምድር ወለል 173 ሜትር ካሬ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ፍል ማከራየት የሚፈልግ በመሆኑ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ የምስ ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚችል፤
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  4. በመንግስት ጨረታዎች መሳተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ አካል ማቅረብ የሚችሉ፤ (Tax Clearance)
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  6. ተጫራቾች አንዱን ሜትር ካሬ ከተጨማሪ እሴት በፊት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  7. ተጫራቾች ጨረታውን ቢያሸንፉ የሚከራዩትን ፍሎች ለምን አገልግሎት እንደሚያውሉት በግልጽ የሚያሳይ እቅድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር በኮርፖሬሽኑ የሥራ ሰዓት ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ፍት ሆኖ ይቆያል፤
  9. ጨረታው 11ኛው የሥራ ቀን ላይ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡ በዕለቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሰነድ ይከፈታል፡፡
  10. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ-በስልክ ቁጥር 011 553 79 27/ 011 553 50 15

 

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን

 

Save Tender