መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በአድላት ምክንያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፤ ወንበሮች፤ ጠረጴዛዎች፤ ሼልፎች፤ የወለል እምነበረድ፤ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፤ ፐሪንተሮች እና የመሳሰሉትን ለሽያጭ በጨረታ ያቀረበ ስለሆነ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በ (Audit Service Corporation) ስም በሲፒአ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል 2ኛ ፎቅ ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በኮርፖሬሽኑ የሥራ ቀንና ሰዓት (ቅዳሜና እና እሁድን ሳይጨምር) ጠዋት ከ2:30 እስከ 6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍት ሆኖ የሚቆይ እና ጨረታው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ በኮርፖሬሽኑ 1ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመቀበልም ሆነ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች በአካል በመቅረብ የሚሸጠውን ንብረቶች በመመልከት የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ አድራሻ፡- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካዛንችስ ከሲንቄ ባንክ ፊት ለፊት ወይም ከአይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913 801006 ወይም 0913 166504 መጠየቅ ይቻላል።
የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን