Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN POSTAL SERVICE ENTERPRISE (የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-95-45-37
  • Websitehttps://ethio.post/
  • Deadline12 Feb 2025, 12:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Fiber And Ceramics Product

የኢትዮጵያ ፖስታ የተሽከርካሪ ወንበሮች እና የድርጅቱ አርማ የታተመበት የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ ) በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ./17/2017 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ የተሽከርካሪ ወንበሮች እና የድርጅቱ አርማ የታተመበት የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ ) በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

/

ሎት

ለሽያጭ የቀረቡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ 

አይነቶች

ብዛት

ሰነድ የሚመለስበት የመጨረሻው ቀን

የመክፈቻ ቀን

 1.

 ሎት 1

 ተሽከርካሪ ወንበሮች

200

የካቲት 05/2017.ም ከጠዋቱ 2:30 

እስከ ቀኑ 6:30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍

የካቲት 05/2017 .ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት

 2.

 ሎት 2

 የአበባ መትከያ (ፋይበር ግላስ)

400

 

ስለሆነም፡-

በዚህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ በማቅረብ በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2 ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዋናው /ቤት ግዥ ክፍል 2 ፎቅ ላይ እየቀረቡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ በመውሰድ ለእያንዳንዱ ሎት CPO(ሲፒኦ) 50.000 (አምሳ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ሰነድ ጋር የሚቀርብ ሆኖ ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸው መሠረት ዋጋ በመሙላት እስከ የካቲት 05/2017 . ከቀኑ 630 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በእለቱ የካቲት 05/2017 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

CPO (ሲፒኦ ) ሲያሠሩ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ወይም ETHIOPIAN POSTAL SERVIC ENTERPRISE በሚል መዘጋጀት ይኖርበታል ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 11 954 537 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender