በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ማንኛውም ነጋዴዎች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- መጋረጃ
- የፕላስቲክ ወንበር
- የታሸገ ውሀ ግማሽ ሊትር
- የአበባ ማስቀመጫ ፖት ትልልቅና መካከለኛ፤
- የቤት ውስጥና የውጭ የተፈጥሮ አበባዎች፤
- የሰራተኛ መታወቂያ ባጅና የጠረጴዛ ላይ ስም ህትመት
- የኤ-4 ወረቀት፣ ፖስታ ትልቁና ትንሹ፤ የማስታወሻ ደብተር
- ደረጃውን የጠበቀ አቅጣጫ ጠቋሚዎችን
- ሸራ ፕላስተር ትልቁ
በአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ድርጅት የብርሀን ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
