Tender Detail

Tender Details


በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የእቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ከ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት-1- የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
  • ሎት-2- የዕዳት እቃዎች ግዥ
  • ሎት-3- የሰራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ
  • ሎት-4- የበርና የመሳቢያ ቁልፎች
  • ሎት-5- የመስተንግዶ አቅርቦት ግዥ (ውሃ ቆሎ ወዘተ)
  • ሎት-6- የሰራተኛ ደንብ ልብስ ስፌት ግዥ
  • ሎት-7- የተለያዩ ትራንስፖርት አቅርቦት ግዥ
  • ሎት-8- የህትመት ስራዎች ግዥ
  • ሎት-9- የኤሌትሪክ እቃዎች ግዥ
  • ሎት-10- የኤሌከትሮኒከስ ጥገና ባለሙያ ግዥ
  • ሎት-11- የቢሮ ቋሚ እቃዎች ግዥ ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  1. ተጫራቾች በሙያው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ እና ወቅታዊ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በኤሌከትሮኒከስ አቅራቢነት ሊስት በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ተመዝጋቢ የሆነ፡።
  4. የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 600 ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ሰነዶቻችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳደንዱ ለተጫረቱበት ሎቶች 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ከ/ከተማ በወረዳ 2 አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል እና ፋይናንሺያል በመሙላት በአርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. ከገዙበት ጨረታ ሰነድ የዋጋ መሙያ ፎርም ውጭ ዋጋ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  9. ለሚያቀርባቸው እቃዎች እና ዋስትና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፦ ከጎጃም በረንዳ በዮሃንስ የሚወስደው መንገድ ስራት መንታ ሐግቤስ ስከባቢ በስልክ ቁጥር 0111-55-32-16/ 0111-26-54-20

የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ፋይናንስ ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, debt items, uniforms, keys, hospitality supplies, tailoring, transport, printing, electrical/electronic goods, maintenance services, and office furniture across 11 lots. Bidders must have renewed trade licenses, VAT registration, tax clearance, and relevant certifications.
Save Tender