Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
  • Address ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ-የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ 2ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116662390
  • Website
  • Deadline17 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-17 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Agricultural Products

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ//////ግጨ/05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶችያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

1.     በዘርፉ የታደሰ ንገድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክርነት ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክርነት ወረቀት፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክርነት ወረቀት (ክሊራንስ) ኮፒ ማቅረብ የሚችል እና በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት በመንግስት ግዥ አቅርቦት የተመዘገበ መሆን አለበት።

2.     ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ በባንክ የተመሰከረ CPO በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ ስም ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 30 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

3.     ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል። የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ተጫራቹ በሚሰጠው ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይጨመራል።

4.     ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ሐሙስ፣ ከሰዓት በፊት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1030 እንዲሁም ዓርብ ከሰዓት በፊት 200-5:30 ከሰዓት በኋላ 730- 1030 በዘርፍ /ቤት ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት በኢግሥኮ የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሸን አገልግሎት ዘርፍ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 እንዲሁም በቦንጋ ቅርንጫፍ /ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5.     ጨረታው ሚያዝያ 09 ቀን 2018 . ከሰዓት 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ሚያዝያ 09 ቀን 2018 . ከሰዓት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፉ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 110 እና በቦንጋ ቅርንጫፍ /ቤት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

6.     ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው ዝርዝር መሰረት መጫረት ይቻላል።

7.     ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።

8.     ዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

አዲስ አበባ 0114-70-84-75/0116-66-23-90

አዳማ 0221 11-2 1-22/0221-11-31-56

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

Save Tender