Tender Detail

Tender Details

  • Company በሚድሮክ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 926283
  • Website
  • Deadline08 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-08 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ /ምሰሶ/ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ///ምግጨ/17/2018

 

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ /ምሰሶ/ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የምሰሶ ቁመት

የራስጌ (Top) ውፍረት (E

የግርጌ (Bottom) ውፍረት (ዲያሜትር)

ብዛት

1

ምሰሶ ባለ 8 ሜትር

13-15 /

>20 /

10,000

2

ምሰሶ ባለ 9 ሜትር

14-16 /

>23 /

10,000

3

ምሰሶ ባለ 10 ሜትር

15-17 /

>24 /

6,000

4

ምሰሶ ባለ 11 ሜትር

16-18 /

>25 /

5,000

5

ምሰሶ ባለ 12 ሜትር

18-20 4/

>27 /

5,000

6

ወራጅ (የአጥር እንጨት ቁመት 8.ስፋት 8-10

8-10 .

 

10,000

 

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤

·        ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) እና ተጨማሪ እሴት ታክ (VAT) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

·        ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦርጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ዋንዛ ፈርኒ ሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing Industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ክፍል እና ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሸን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ በመቅ ረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤

·        ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የባህር ዛፍ /ምሰሶ አይነት በግልፅ ለይተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

·        ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 . ከታች በተገለፀው አድራሻ ጠዋት 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤

·        ጨረታው መጋቢት 30 ቀን 2018 . ጠዋት 430 ከታች በተገለፀው አድራሻና ቦታ ይከፈታል፤

·        ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

·        የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡ ዋናው /ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ / ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ እና ሐዋሳ ሞቢል ሰፈር ህይወት ብርሃን ቸርች ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ፋይናንስ ቢሮ

 

ስልክ ቁጥር 0911-926283

 

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender