Tender Detail

Tender Details

  • Company የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር
  • Address በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80ኪ.ሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113420140
  • Website
  • Deadline27 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-04-27 00:00:00
  • Categories Consultancy Service

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የፕላስቲክ ፋብሪካ የቀጣይነት (REVITALIZATION OF pp BAG FACTORY) ጥናት እና የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ይህንን ጥናት እና ማማከር ሥራ መሥራት የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መመዘኛዎች፡-

1.     ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያለው እና ዓመቱን ግብር የከፈለ

2.     ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) በዩኒየኑ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000036818348 በመክፈል ሰነዱን ከዩኒዮን መውሰድ አለባቸው።

3.     ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ ያቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።

4.     ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ 19/08/2018 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

5.     የጨረታ መክፈቻ ቀን 19/08/2018 ሳጥኑ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6.     ተጫራቾች አንዱ ተጫራች በቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

7.     ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.     አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ሥራ 10 ቀን ውስጥ መጀመር ይኖርበታል።

አድራሻ፡- በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80. ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0911 08 00 03 / 0912 12 29 71 ደውሎ መጠየቅ የቻላል።

 

የበቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር

Save Tender