Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-0134
  • Website
  • Deadline26 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-27 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Flora And Horticulture , Agricultural

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በበረሃ አምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አግባብ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጓሮ አትክልት ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 382 /18

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በበረሃ አምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የጓሮ አትልት ዘር ግዥ አግባብ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው/ አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት እና የመክፈቻ ሰዓት

ጨረታው ሰነድ የሚገባበት ቦታ

1

ቀይ ሽንኩርት ዘር

በኪ/

260

 

100,000.00

16ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ሰዓት ይከፈታል

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

የቲማቲም ዘር

በኪ/

130

3

የጥቅል ጎመን ዘር

በኪ/

120

 

ምር

 

510

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

·        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል፡፡ በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴከኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት 16ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ አስ/ ዳይሬቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮች/ በተገኙበት ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

·        የጨረታው ሳጥን ፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046 131 0134 ይጠቀሙ።

 

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender