በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት እና በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገድ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎት 2 ገረጋንቲ አቅርቦትና ሎደር ማሽን በሰዓት በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት እና በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገድ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎት 2 ገረጋንቲ አቅርቦትና ሎደር ማሽን በሰዓት በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ እና ስለመከፈሉ የገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
5. ጨረታው የሚቆየው ከ05/08/2018ዓ.ም እስከ 26/08/2018 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በመሙላት ሶ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 8 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ 26/08/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ሶ/ወ/ፋ/ል/ጽ/ቤት የግዢ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ/ር 8 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ለእያንዳንዱ ሎት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፋው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።
10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።
11. አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅም በግዢ መመሪያ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
12. አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውልመሰረት አሸናፊ የሆኑባቸው መድኃኒቶችና እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
13. ተጫራቾች የመድኃኒትና እቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ሰነድ መሰድ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ፡- 0468830128
በማ/ ኢ/ ክ/ መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ቡኢ
