Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ የጉ/ክ/ከተማ አዲሱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921770036
  • Website
  • Deadline22 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-04-23 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Electronics Materials

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡-/////አስ// 06/2018 .

 

በጉለሌ /ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

·        ሎት 1 Desktop core i5 /ኮምፒውተር

ስለዚህ በዚህ የሥራ ዘርፍ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳደሪዎች።

1.     የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣

3.     በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ

4.     የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፣

5.     የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 30,000 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

6.     ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት 9 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፣

7.     ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚታሸግበት ቀን 10 ቀን 1130 ሰዓት ይሆናል።

8.     ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 11ኛው ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል። የሚከፈትበት ቦታ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር4

9.     ናሙና መቅረብ አለበት።

10. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቸች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፣ ሕጋዊ ወኪል ለመሆናችሁ የሚገልጽ ደብዳቤ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።

11. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

12. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው። እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም ማድረግ አለበት። /VAT/ ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል፣ ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

13. ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፣

14. በጨረታው ላይ የዕቃውን ብዛት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።

15. በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል።

16. ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፣ ከተከፈተ ናሙና የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

17. /ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ የጉ//ከተማ አዲሱ ሕንፃ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04

በስልክ ቁጥር- 09 21 77 00 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- በተፈለገበት ቀንና ቦታ በራሱ ትራንስፖት ማቅረብ የሚችል።

 

በጉለሌ /ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

Save Tender