Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Rent , Machinery Rental

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የግዥ ጨረታ ጥሪ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

1.     በዘርፉ ሀጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No.) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2.     አቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /Online/

3.     ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል ፡፡

4.     ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአ///////ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ እንድትገዙ እንገልፃለን

5.     ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

6.     የጨረታ ሰነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ ነው

7.     የጨረታ ሣጥን የሚታሽገው በዕለቱ ከረፋዱ 400 ሲሆን የሚከፈተው 430 በከተማው በፋ////ቤት ይሆናል፡፡

8.     ተጫራቾቹ የጨረታ ዶክምንት ቴክኒካልና ፋይነንሻል/ ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም CPO በተለያዩ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

9.     ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል

10. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል፡፡

11. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት፡

12. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

13. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት 20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።

14. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 0468 81 23 89/ 0468 81 43 53/ 0468 81 46 19

 

በደቡብ ////መንግስት በጋሞ ዞን / ከተማ ///መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ማት መምሪያ

Save Tender