Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-0134
  • Website
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Transportation Service And Cargo

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በአምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የመኖ ዘር ግዥ ለማጓጓዝ የትራንስፖርትን ዋጋ ጨምሮ አግባብ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የመኖ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 374/18

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ ምበጣ መንጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች ለማካካሻ የሚሆን የመኖ ዘር ግዥ ለማጓጓ የትራንስፖርትን ዋጋ ጨምሮ አግባብ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 

.

የዕቃው/ አገልግሎቱ ዓይነት

 

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት እና የመክፈቻ ሰዓት

ጨረታው ሰነድ የሚገባበት ቦታ

1

አልፋ አልፋ ቢን ዘር

በኪ/

106

 

 

 

16ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ 430 ይከፈታል

 

 

 

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልልግብርና ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

 

2

ደስሞዲየም

በኪ/

318

 

3

የላም አተር

በኪ/

106

 

4

የእርግብ አተር

በኪ/

480

200,000.00

5

ፓኒከም

በኪ/

106

 

6

ሳስባኒያ

በኪ/

106

 

7

ትሪ ሉክሪን

በኪ/

106

 

8

ሱዳን ሳር

በኪ/

106

 

9

ላብላብ

በኪ/

63

 

 

ድምር

በኪ/

106

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ

 

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

·        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት 16ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ግዥና/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

·        ዘሩን ለማጓጓዝ የመዳረሻ ዞኖች ወረዳዎችን ዝርዝር በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል።

·        የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender