Tender Detail

Tender Details

  • Company Global Bank Ethiopia S.C (ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 558 12 04
  • Websitehttps://www.globalbankethiopia.com/
  • Deadline06 May 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-06 00:00:00
  • Categories Security Service

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 17-2025/26

 

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ. የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል

1.     ተጫራቾች ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት እና ከሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ስራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ 2018 . ሥራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ

2.     የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ .. ርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በባንኩ ዋና /ቤት ናሽናል ታወር ሕንጻ 7 ፎቅ (ስታዲየም ኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200 እስከ 600 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 700 እስከ 1100 ሰዓት ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200 እስክ 600 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚወስዱበት ወቅት የድርጅታቸውን የመስመር ወይም የሞባይል ስልክ ቁጥር በትክክል እና ግልጽ በሆነ መልኩ መጻፋቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋልበትክክልና ግልጽ ሆኖ ባልተጻፈ አድራሻ ምክንያት ጨረታውን በተመለከተ በስልክ ለሚተላለፍ መረጃ አለመድረስ ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6.     የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 120 ቀናት ይሆናል ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተቱ ሆነዉ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል

7.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በተራ ቁጥር 3 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ያዘጋጁትን ሰነድ ለጨረታ ሰነድ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸል

8.     ጨረታው ሚያዚያ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዚያው እለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 415 ላይ ይከፈታል ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች ሳያሟሉ ከቀሩ ከጨረታው ይሰረዛሉ ለመጫረት ፍላጎት ያላቸው ሕጋዊ ድርጅቶች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 558 12 04 ወይም 011 531 80 97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

9.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender