Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ
  • Address አዳሚ ቱሉ እና አዲስ አበባ አዳሚ ቱሉ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 662 4656
  • Website
  • Deadline06 May 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-05-06 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Sales, Disposals And Foreclosure , Machinery Spare Parts , Vehicle

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/02/2018 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/02/2018 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.       ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች

2.       የፎርከሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ብዛት የተለያየ

3.       የተለያዩ ያገለገሉ የልብስ ስፌት (የአልጋ አጎበር ስፌት) ማሽኖችና መለዋወጫዎች

1.       ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ።

1)      ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

2)      ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ አዳሚ ቱሉ ባለው የፋብሪከው ዋና መስሪያ ቤት ሽያጭ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ጅቡቲ ኢምባሲ ፊትለፊት ከሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3)      ተጫራቾች ለንብረቶች የሚገዙትን የጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ (2%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4)      ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 200 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን አዳሚ ቱሉ ፋብሪካ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

5)      ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኢንሸሎፕ በማድረግ ለጨረታው የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት በፍት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6)      ጨረታው እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 . ለተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ሚያዝያ 28 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዳሚ ቱሉ ፀረ ተባይ ፋብሪካ ንግድ መምሪያ ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሳጥን ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

7)      በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀና ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስያዙት ገንዘብ ለፋብሪካው ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ።

8)      ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ . ማስተባበሪያ ስልክ ቁጥር 011 666 3567 /ቱሉ 046 441 9287 0991 589 980 (ንግድ መምሪያ) 0991 659 651(ሽያጭ ብድን)

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ- ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ

Save Tender