Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Security Service

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የገቢዎች ሚኒስተር ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት ኮድ (26-01B) ጠቅላላ ፕሮጀክቱን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ኤጀንሲዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የጥበቃ ሥራውን ማሠራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ቁጥር DCE/26-01B/ΟΙ/01/2026

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የገቢዎች ሚኒስተር //ቤት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት ኮድ (26-01B) ጠቅላላ ፕሮጀቱን በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ኤጀንሲዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የጥ ሥራውን ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

1.     2018 . የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው

2.     VAT የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim No) ማቅረብ የምትችሉ

4.     ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው

5.     ከፌደራል ፖሊስ የብታት ማረጋገጫ የተሰጣቸውን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6.     በአዲሱ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ የተመዘገቡበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።

7.     ተጫራቾች ለድርጅታቸው የታደሰ የኢንሹራንስ የገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

8.     ተጫራቾች ዋጋቸውን ከመሙላታቸው በፊት ፕሮጀቱን በአካል ተገኝተው መጎብኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡

9.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 03 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀታችን ትክክለኛ ስም መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የገቢዎች ሚኒስተር //ቤት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት (26-01B) (Defence construction enterprise The minstery of revenues branch office project (26-01B)) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባን ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 03 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 815 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

12. የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

13. የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

14. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ድራሻ፡ ፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)

(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

ስልክ ቁጥር 0912154245

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender