Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline14 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price499.00
  • opening date2026-05-14 00:00:00
  • Categories System Supply And Installation , Infrastructure Work

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/--030/2018

 

ተቋማችን Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

Supply, Delivery, Installation and Commissioning of Data Center Expansion Infrastructure (Modular Integrated Precision Power Distribution Cabinet, Cooling System and Fire Extinguishers) ግዥ

100,000.00

ግንቦት 06 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ግንቦት 6 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

1.     በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።

3.     አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10 ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል፤ ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ETHIOPIAN ELECTRIC UTITY በሚል መሆን ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7.     ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender