Tender Detail

Tender Details


የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደ////ትም/ቢሮ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም 2018 . ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ የልዩ ፍላጎት አካቶ ትም/የድጋፍ መስጫ ማዕከል

1.     የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስና የአካል ድጋፍ መስጫ መሳሪያ ግዥ

2.     የሞንቶሶሪ ኪቶች/ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ግዥ

3.     የኤሌክትሮኒክስ /laptop computer, projector, headphone, led television, digital camera, voice recorder, printer and photo copy machine

4.     የምገባ ቁሳቁሶች

5.     ኤሌክትሮኒክስ (amplifier and wireless microphone) በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

Ø በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ያሳደሱ በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ (ታክስ ክሊራንስ) መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

Ø ተጫራቾች ትምህርት ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

Ø የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 18 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

Ø ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የሚገልጽ

1. ለልዩ ፍላጎት ቁሳቁስና የአካል ድጋፍ መስጫ የገንዘብ መጠን ብር 56,000.00 /ሃምሳ ስድስት ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።

2. የሞንቶሶሪ ኪቶች/ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች የገንዘብ መጠን ብር 56,000.00 /ሃምሳ ስድስት ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።

3ኛ. ለኤሌክትሮኒክስ laptop computer, projector headphone, led television, digital camera, voice recorder printer and photo copy machine የገንዘብ መጠን ብር 56,000.00/ሃምሳ ስድስት ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።

4. ለምገባ ቁሳቁሶች የገንዘብ መጠን ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

5. ኤሌክትሮኒክስ (amplifier and wireless microphone) ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር)

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ታሽጎ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን 16 ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

/ቤቱ በጨሪታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0467752359 መጠየቅ ይችላሉ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትምህርት ቢሮ

 

Save Tender