Tender Detail

Tender Details


አዲስ ባንከ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ አዲስ ባንከ ዋና መ/ቤት ዝቋላ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።


የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ ባንከ . ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ አዲስ ባንከ ዋና /ቤት ዝቋላ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

.

 

መግለጫ

 

መለኪያ

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ በጥቅልከቫት በፊት ብር

ጨረታ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

1

 

አልሙኒየም ፓርትሽን፣ መስታወት እና ጂፕሰም ቦርድ ባለበት ሁኔታ

 

በጥቅል

 

2,590,912.23

 

ግንቦት 12 ቀን 2018 . ከቀኑ 800

 

2

 

አልሙኒየም ሼልፍ ባለበት ሁኔታ

 

በጥቅል

 

448,393.43

 

 

ማሳሰቢያ፡-

1.       ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ግንቦት 67 እና 8 ቀን 2018. አዲስ ባንክ እናት ባንክ ጀርባ ኢትስዊች ህንጻ 4 እና 5 እኛ ፎቅ በመገኘት ከጠዋቱ 300 ሰዓት ላይ በመገኘት ማየት ይቻላሉ። ስልክ ቁጥር 011 557 0319

2.       ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጓቸውን ንብረቶች ዝርዝር ሁኔታ የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በአዲስ ባንክ . ባምቢስ ኖከ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንጻ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ከእናት ባንክ ጀርባ ኢትስዊች ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የግዥና ፋስሊቲ አስተዳደር መምሪያ ከሚያዝያ 26 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ግንቦት 10 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 200-600 ከስዓት በኋላ 700-1100 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200- 600 ማግኘት ይችላሉ።

3.       ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ግንቦት 12 ቀን እስከ ቀኑ 730 ድረስ አዲስ ባንከ ዋና /ቤት ዝቋላ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.       የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /../ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል።

5.       አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቶቹ ከተገጠሙበት ቦታ ነቅሎ ማንሳት ይኖርበታል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ለጨረታ ያስዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ባንኩ ሌላ አማራጭ ይወስዳል። ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6.       ጨረታው ግንቦት 12 ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ ባንክ ዋና /ቤት ዝቋላ ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ይከፈታል።

7.       ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ ኢማ ዋና /ቤት በስልክ ቁጥር 011 557 0319 ደውሎ መረዳት ይቻላል።

8.       ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አዲስ ባንክ .

Save Tender