Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline15 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-15 00:00:00
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዎርክ ሾፕ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን የዎርክ ሾፕ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫ እቃዎችን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግሥ. /በግጨ/12/2018

 

.

የሎት ቁጥር

የጨረታ አይነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) ብር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

የመዝጊያ ሰዓት

የመክፈቻ ሰዓት

1

ሎት አንድ

የጥገና ዎርክ ሾፕ መሣሪያዎች

200

100ሺህ

ግንቦት 7 ቀን 2018 .

400

430

2

ሎት ሁለት

የተለያዩ መኪናዎች የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ

200

100ሺህ

ግንቦት 7 ቀን 2018 .

800

830

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንድተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋርበተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ቲን ቫት GP/PPA የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እንዲሁም ከገቢዎች / ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ እሚ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መመሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት .. ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በእያንዳንዱ ሎት በተገለፀው ብር መሰረት በመፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡

2.     ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በግልጽ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

3.     ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት በሲ... ወይም በባንከ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ዋጋ 60 ቀናት የጸና ይሆናል ፡፡

4.     ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት እያንዳንዱ ሎት-1 እና በሎት-2 ለየብቻ በማድረግ ቴከኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

5.     ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሁኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴክኒካል ጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል ፡፡

6.     ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- የኢትዮጵያ የገብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ልክ ቁጥር:- +251911984467 /+251913217657

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

Save Tender