Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa abattoiers
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-03 10:30:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከሚያርዳቸው እንሰሳት የሚገኘውን የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት የሽሆና ጅማት፣ ቁርዝ ቀንድ፣ ሀሞት፣ የልብ ቧንቧ’የግንባር ቆዳ’ትንሹ አንጀት’ቴስቲክል’ የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል አንጀት’ቴስቲክል’ቁርዝ’ የግመል ቆዳ’ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:-

  • በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬትያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡
  • ጨረታው ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Save Tender