ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔት ዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔት ዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ፡ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል ፡፡
| Company Logo | Company Name ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
TSEHAY INDUSTRY S.C. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ KALITI METAL PRODUCTS FACTORY |
Document No.
OF/KMPF/254 (Pr No 008) |
| Revision No 1 | Document Title: External Letter | Page No.
Page 1 of 1 |
የጨረታ ማሰታወቂያ ጨረታ ቁጥር 14/2018
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔት ዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔት ዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ፡ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም ፡
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ኦይል ሊቢያ (ኦላ) ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደርበትን የቴክኒካልና የፋይናንሺያል ሠነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር 20,000(ሃያ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው የቴከተኒካል ፖስታ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9 ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 4 34 01 10
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
