Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116733497
  • Website
  • Deadline02 Jun 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-02 10:30:00
  • Categories Cctv Camera

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የ CCTV Camera with Accessores ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EAG 033/2018

 

1.     ኢትዮ ግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር CCTV Camera with Accessores ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ግንቦት 17 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ግንቦት 25 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 - 630 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730 -1100 ድረስ ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎር አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሕንጻ ላይ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የታ ሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት

·        አንድ ዋና /Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ

·        አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣

·        ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት፡፡

·        በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡ የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡

4.     ተጫራቾች CCTV Camera with Accessories ግዥን የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ከመቶ/ የባንክ ፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም ኮንዲሽናል ባን ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ. የሚማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ግንቦት 25 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 208 ሲሆን፣ ጨረታውን የመፈቻ ቀን ግንቦት 25 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይሆናል

6.     ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

7.     ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116676204 ፋክስ ቁጥር 0116732006 መጠቀም ይችላሉ፡፡

8.     ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

Save Tender